ወላጅ አልባ ህጻናትን መደገፍ

ወላጅ አልባ ህጻናትን መደገፍ

From Danchamo Daka

ለከተማችን ወላጅ አልባ የሆኑ ልጆች ብዙ ስለሆነ በጣም የሚያሳዝን ሁኔታ ውስጥ ላሉት እርዳታ እየሰበሰብኩ ነኝ። እነዚህ ልጆች መማር ፈልጎ ፣ እንዲሁም ልብስና ምግብ የሌላቸው ህጻናት ናቸው።እነዚህ ህጻናት የሚረዳቸውን በማጣት በጎዳናና ተራ ቦታ ተጥሏል።ከእነዚህ ህጻናት አንዱን ማንሳት ማንሳት ማለት ሕዝብን መርዳት ስለሆነ እንድትደግፉ ይሁን

Support this campaign

Subscribe to follow campaign updates!

Campaign Wall

Join the Conversation

Sign in with your Facebook account or